Adam Reta – አዳም ረታ – የአዳም ሥራዎች
ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማትየሽልማት ዓመት፡ 2009 ዓ.ም.በሆሄ መጽሐፍት የተዘጋጀውን ሆሄ ዓመታዊ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በምርጥ የረጅም ልብ ወለድ ዘርፍ ‘የስንብት ቀለማት’ አሸንፏል፡፡
ንባብ ለሕይወት2008 ዓ.ም.ንባብ ለሕይወት ኢትዮጵያ የወርቅ ብዕር ተሸላሚ
ሁሉ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም2008 ዓ.ም.የሁሉ አዲስ ሬዲዮ የአመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፀሐፊ
የአመቱ ምርጥ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድብል2004 ዓ.ም.‘ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ’ የአመቱ ምርጥ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድብል በመሆን ተሽልሟል
ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት2011 ዓምበሆሄ መጽሐፍት የተዘጋጀውን ሆሄ ዓመታዊ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በምርጥ የረጅም ልብ ወለድ ዘርፍ አሸንፏል፡፡
Username or email *
Password *