Adam Reta – አዳም ረታ – የአዳም ሥራዎች

ደራሲ · ፈላስፋ · ተራኪ
አዳም
ረታ
አዳም ረታ፡ ጥልቀት ያለው የኢትዮጵያ ድምፅ! ቃሎቹ ልብን ይማርካሉ፣ ስሜትን ይነካሉ፣ ጥልቅ ሀሳብም ያጭራሉ።
ማሕሌት ✶ Addis Ababa Noir ✶ መረቅ ✶ አፍ ✶ አለንጋና ምስር ✶ የስንብት ቀለማት ✶ ግራጭ ቃጭሎች ✶ ይወስዳል መንገድ ✶ አማሌሌ ✶ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ✶ ከሰማይ የወረደ ✶ ሕማማትና በገና ✶ ማሕሌት ✶ Addis Ababa Noir ✶ መረቅ ✶ አፍ ✶ አለንጋና ምስር ✶ የስንብት ቀለማት ✶ ✶

12+

ታተሙ መጻሕፍት

40+

ዓመታት ሥነ-ጽሑፍ

5+

ዓለም አቀፍ ሽልማቶች

ትውልዶች ይወዱታል

ዋና ሥራዎቹ

ታዋቂ መጻሕፍት

mahleet

ማሕሌት

ልብወለድ
grach

ግራጭ ቃጭሎች

ልብወለድ
meraq

መረቅ

ልብወለድ
addis-noir

Addis Ababa Noir

አጭር ልብወለዶች

“አዳምን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል።”

— በእውቀቱ ስዩም —

ደራሲው

ስለ አዳም ረታ

አዳም ረታ ከ 1970ዎቹ ጀምሮ አጫጭር ልብ ወለዶችን፣ ግጥሞችና የረዥም ልብ ወለድ ድርሰቶች መፃፍ ጀምሯል። “ማሕሌት” በ 1981 ከታተመ ወዲህ ለኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ቀዳሚ ድምጽ ሆኗል።

ሥነ-ጽሑፋዊ ፍልስፍናው ከአገራችን አንኳር ቁሳቁስ ይፈልቃል — ከእንጀራ፣ ከጉርሻ፣ ከልቃቂት፣ ከአደይ አበባ — አገሬው የሚኖረውን ዕለታዊ ሕይወት ቀምሮ በሥነ-ጽሑፍ አቅርቦታል።

አስተያየቶች

ምሁራን ምን ይላሉ?

ከዘመናዊ አጭር ልብ ወለድ… የአዳም ረታን ማሕሌት እወዳለሁ። የኢትዮጵያውያንን ልብ አውቄበታለሁ።

ጋሊና ባላሾቫ (ዶ/ር)
ሞስኮ ዩኒቨ. — አፍሪካ ጥናት ተቋም

[አዳም] ከአገረሰባዊ እሴቶች — ከእንጀራ፣ ከጉርሻ፣ ከልቃቂት ቅርፅ ወስዶ ተናጥላዊ ኢትዮጵያዊ ንፅረተ ዓለምን ለመቅረፅ ደፍሯል።

ቴዎድሮስ ገብሬ
ተ/ፕሮፌሰር — አ.አ. ዩኒቨ.

እንደ ተወርዋሪ ኮከብ የብርሀን ፈለጉን ከኋላው እየተወ በትውልዶች ሕዋ ላይ ለረጅም ዘመን የሚታይ ደራሲ አዳም ረታ ብቻ ነው።

አለማየሁ ገላጋይ
ደራሲ

አዳምን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል።

በእውቀቱ ስዩም ዳኛቸው
ደራሲ

ተከታተሉ

ሁሉም ዜናዎች፣ ሒሳዊ ትንተናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች ወዲያው ይደርሱዎታል

Select the fields to be shown. Others will be hidden. Drag and drop to rearrange the order.
  • Image
  • SKU
  • Rating
  • Price
  • Stock
  • Availability
  • Add to cart
  • Description
  • Content
  • Weight
  • Dimensions
  • Additional information
Click outside to hide the comparison bar
Compare