Adam Reta – አዳም ረታ – የአዳም ሥራዎች
አዲስ ነገር ጋዜጣ፤2001 ዓ.ም
…ለብዙ ወራት ወይም አመታት እንጀራ በወጥ አልበላሁም ነበር። ይታይህ በእንጀራ ነው ያደግኩት። የተገኘው ወጥ ሊኖር ይችላል ጤፍ እንጀራ ግን አለች። ከብዙ ጊዜ በኋላ ታዲያ ጤፍ እንጀራ ሳገኝ ሆዴን የመሙላቱ ነገር አልነበረም አእምሮዬ ያየው።
ሙሉ ቃለመጠይቁን ያንብቡ»»»
ኀልዮ መፅሔት ቃለ መጠይቅ
…አሁን እዚህ በመጣህበት እንበልና አንዱ አድናቂህ በድንገት አግኝቶህ፣ “አዳም ሆይ፣ አንተኮ የዐማርኛ ሥነ-ጽሑፍ ንጉሠ-ነገሥት ሆነሃል” ቢልህ፣ ምላሽህ ምን ይሆን ነበር?
ተሻለ፣ ሐብቱ እና ገዛኸኝ ከአዳም ጋር አዲስ አድማስ | 2017 ዓ.ም.
ድርሰቶችህን ሀቀኛ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው? ድርስቶችህን ስናነብ ህይወት አላቸው። ማለት ቴክስት ብቻ አይደሉም፤ በተለይ የገጸ ባህርያት ግንኙነትን ብንመለከት ጥርት ያለ የህይወት መሰናስል አለው ፤ ሕይወትን ነው የምትፅፈው። በዚህ ልክ እንዴት ሊሳካ ቻለ?
አዲስ አድማስ 2008 ዓ.ም.
የሽፋን ሥዕሉ ሐሳብ የማነው? የሰባት ሰው ገጾች – 4ቱ ወንዶች፣ 3ቱ ሴቶች፤ ስድስቱ ደግሞ ወደ መካከለኛዋ ሴት ዞረዋል…
ብርሃኑ ሰሙ አዲስ አድማስ | 2003 ዓ.ም.
መፃህፍትህ ላይ ስዕሎችን ትጠቀማለህ፡፡ ምንድነው ምክንያትህ? ከመፃህፍቶችህ በአንዱ ላይ ደግሞ ብዙ አሞራዎች አሉ፡፡ ለምንድነው አብዝተህ የተጠቀምከው?
ገዛኸኝ መኮንን ብሌን መፅሔት | 2007 ዓ.ም.
አንተ ራስህ ከተሜ ነኝ ነው የምትለው ወይስ ከዚህ መረቅ መጽሐፍህ ውስጥ እንደምትለው መዲባ (suburbaner) ነህ?
Username or email *
Password *