Adam Reta – አዳም ረታ – የአዳም ሥራዎች

“ኦ አዳም!”

አዲስ ነገር ጋዜጣ፤
2001 ዓ.ም

…ለብዙ ወራት ወይም አመታት እንጀራ በወጥ አልበላሁም ነበር። ይታይህ በእንጀራ ነው ያደግኩት። የተገኘው ወጥ ሊኖር ይችላል ጤፍ እንጀራ ግን አለች። ከብዙ ጊዜ በኋላ ታዲያ ጤፍ እንጀራ ሳገኝ ሆዴን የመሙላቱ ነገር አልነበረም አእምሮዬ ያየው።

አዳም ረታ ከእንዳለጌታ ከበደ ጋር ያደረገው ቆይታ

“የአማርኛ ልብ-ወለድ ንጉሠ ነገሥት”

ኀልዮ መፅሔት 
ቃለ መጠይቅ

…አሁን እዚህ በመጣህበት እንበልና አንዱ አድናቂህ በድንገት አግኝቶህ፣ “አዳም ሆይ፣ አንተኮ የዐማርኛ ሥነ-ጽሑፍ ንጉሠ-ነገሥት ሆነሃል” ቢልህ፣ ምላሽህ ምን ይሆን ነበር?

ሸገር የጨዋታ እንግዳ ደራሲ አዳም ረታ

2 Videos

ሐመልማሉ አዳም

ተሻለ፣ ሐብቱ እና ገዛኸኝ ከአዳም ጋር 
አዲስ አድማስ | 2017 ዓ.ም.

ድርሰቶችህን ሀቀኛ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው? ድርስቶችህን ስናነብ ህይወት አላቸው። ማለት ቴክስት ብቻ አይደሉም፤ በተለይ የገጸ ባህርያት ግንኙነትን ብንመለከት ጥርት ያለ የህይወት መሰናስል አለው ፤ ሕይወትን ነው የምትፅፈው። በዚህ ልክ እንዴት ሊሳካ ቻለ?

አዲስቅኝት ከአዳም ጋር ያደረጉት ጭውውት

3 Videos

አንጋፋው ደራሲ አዳም ረታ

አዲስ አድማስ 
2008 ዓ.ም.

የሽፋን ሥዕሉ ሐሳብ የማነው? የሰባት ሰው ገጾች – 4ቱ ወንዶች፣ 3ቱ ሴቶች፤ ስድስቱ ደግሞ ወደ መካከለኛዋ ሴት ዞረዋል…

"ኩራዝ ቡና ቤት" ከአዳም ረታ ጋር

አዳም ረታ ለአድናቂዎቹ ጥያቄ ምን መለሰ

ብርሃኑ ሰሙ 
አዲስ አድማስ | 2003 ዓ.ም.

መፃህፍትህ ላይ ስዕሎችን ትጠቀማለህ፡፡ ምንድነው ምክንያትህ? ከመፃህፍቶችህ በአንዱ ላይ ደግሞ ብዙ አሞራዎች አሉ፡፡ ለምንድነው አብዝተህ የተጠቀምከው?

ብራና ከአዳም ረታ ጋር

ቆይታ ከአዳም ረታ ጋር

ገዛኸኝ መኮንን 
ብሌን መፅሔት | 2007 ዓ.ም.

አንተ ራስህ ከተሜ ነኝ ነው የምትለው ወይስ ከዚህ መረቅ መጽሐፍህ ውስጥ እንደምትለው መዲባ (suburbaner) ነህ?

Select the fields to be shown. Others will be hidden. Drag and drop to rearrange the order.
  • Image
  • SKU
  • Rating
  • Price
  • Stock
  • Availability
  • Add to cart
  • Description
  • Content
  • Weight
  • Dimensions
  • Additional information
Click outside to hide the comparison bar
Compare
Shopping cart close